Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ተራሮች ከውኆች ጋር ከመሠረቶቻቸው ይነዋወጣሉና፤ ዐለቱም ከገጸ መዓትህ የተነሣ እንደ አደሮ ማር ይቀልጣልና፥ ዳግመኛም የሚፈሩህን ይቅር በላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወደ ኢየሩሳሌም በደረሱ ጊዜ ለእግዚአብሔር ሰገዱ፤ ሕዝቡም በነጹ ጊዜ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችንና በፈቃዳቸው የሚያቀርቡት መባዎችንና ስጦታዎችን አቀረቡ። Ver Capítulo |