ሊቀ ካህኑ ኢዮአቄምና በኢየሩሳሌም የሚቀመጡ የእስራኤል ሽማግሌዎች ጉባኤ፥ ጌታ ለእስራኤል የደረገውን መልካም ሥራ ለማየት፥ ዮዲትንም ለማየትና ለእርሷም ሰላምታ ለማቅረብ መጡ።
ታላቁ ካህን ኢዮአቄምና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የእስራኤል ልጆች ሽማግሌዎችም እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደረገውን በጎ ነገር ያዩ ዘንድ፥ ዮዲትንም ያዩአት ዘንድ፥ ከእርሷም ጋራ ሰላምታ ያደርጉ ዘንድ መጡ።