ከሽማግሌዎች ጉባኤ ፈቃድ እንዲያመጡላቸው ወደ ኢየሩሳሌም ላኩ፤ በዚያ የሚኖሩ ሰዎች እንዲህ አድርገዋልና።
ከአለቆችም ፈቃድ ያመጡላቸው ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ላኩ፤ በዚያ የሚኖሩ ሰዎች እንዲህ አድርገዋልና።