La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 17:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ ሌዋዊው አብሮት ለመኖር ተስማማ፤ ወጣቱም ለሚካ ከልጆቹ እንደ አንዱ ሆነለት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ ሌዋዊው ዐብሮት ለመኖር ተስማማ፤ ወጣቱም ለሚካ ከልጆቹ እንደ አንዱ ሆነለት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ወጣቱ ሌዋዊም ከሚካ ጋር ለመኖር ተስማማ፤ ያም ወጣት ካህን ለሚካ እንደ ልጅ ሆነለት፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሌዋ​ዊ​ዉም ሄደ። ከዚ​ያም ሰው ጋር ይኖር ዘንድ ጀመረ፤ ጐል​ማ​ሳ​ውም ከል​ጆቹ እንደ አንዱ ሆነ​ለት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሌዋዊውም ከሰውዮው ጋር መቀመጥን ፈቀደ፥ ጕልማሳውም ከልጆቹ እንደ አንዱ ሆነለት።

Ver Capítulo



መሳፍንት 17:11
3 Referencias Cruzadas  

ሚካም፥ “እንግዲያውስ አብረኸኝ ተቀመጥ፤ አባትም ካህንም ሁነኝ፤ እኔም በዓመት ዐሥር ሰቅል ብር እንዲሁም ልብስና ምግብ እሰጥሃለሁ” አለው።


ሚካም ሌዋዊውን ካህን አድርጎ አስቀመጠው፤ ወጣቱም ካህኑ ሆነ፤ በቤቱም ኖረ።


ይህም ሰው ሌላ መኖሪያ ስፍራ ለመፈለግ ከተማይቱን ለቆ ሄደ። በሚጓዘበትም ጊዜ በኰረብታማው በኤፍሬም አገር ወዳለው ወደ ሚካ ቤት መጣ።