መሳፍንት 17:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ወጣቱ ሌዋዊም ከሚካ ጋር ለመኖር ተስማማ፤ ያም ወጣት ካህን ለሚካ እንደ ልጅ ሆነለት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለዚህ ሌዋዊው ዐብሮት ለመኖር ተስማማ፤ ወጣቱም ለሚካ ከልጆቹ እንደ አንዱ ሆነለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለዚህ ሌዋዊው አብሮት ለመኖር ተስማማ፤ ወጣቱም ለሚካ ከልጆቹ እንደ አንዱ ሆነለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሌዋዊዉም ሄደ። ከዚያም ሰው ጋር ይኖር ዘንድ ጀመረ፤ ጐልማሳውም ከልጆቹ እንደ አንዱ ሆነለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሌዋዊውም ከሰውዮው ጋር መቀመጥን ፈቀደ፥ ጕልማሳውም ከልጆቹ እንደ አንዱ ሆነለት። Ver Capítulo |