ዮሐንስ 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አትደነቅ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ‘ዳግመኛ መወለድ አለባችሁ’ ስላልሁህ አትገረም፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህ ‘ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋችኋል’ ስላልኩህ አትደነቅ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስለዚህም ዳግመኛ ልትወለዱ ይገባችኋል ስለ አልሁህ አታድንቅ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ። |
ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፤ ድምፁንም ትሰማለህ፤ ነገር ግን ከወዴት እንደመጣ ወዴትም እንደሚሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስም የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።”