ዮሐንስ 3:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልወረደም ነበርና። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህም የሆነው ዮሐንስ ወህኒ ከመግባቱ በፊት ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በዚያን ጊዜ ዮሐንስ ገና አልታሰረም ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልገባም ነበርና። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እየመጡም ይጠመቁ ነበር ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ አልተጨመረም ነበርና። |
ሄሮድስ ራሱ የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሄሮድያዳን በማግባቱ ምክንያት፥ ተይዞ እንዲታሰር ትእዛዝ በመስጠት ዮሐንስን ወህኒ ቤት አስገብቶት ነበር።