ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፥ በትዕቢተኞችም ሁሉ ላይ ንጉሥ ነው።”
ጦር፣ ፍላጻ ወይም ዐንካሴ፣ ሰይፍም ቢያገኘው አንዳች አይጐዳውም።
በምንም ዐይነት ሰይፍና፥ ጦር፥ ፍላጻና መውጊያ ቢያገኙት አያሸንፉትም።
ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፥ በትዕቢተኞችም ሁሉ ላይ ንጉሥ ነው።
ያለ ፍርሃት የተፈጠረ፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ የለም።
መሃሉ ላይ ራስ ማስገቢያ አንገትጌ ይኑረው፤ እንዳይቀደድም የአንገትጌው ዙሪያ የተጠለፈ ይሁን።