La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 40:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እስቲ እጅህን በላዩ ጫን፥ ፍልሚያውን በሚገባ ታስታውሳለህ፥ ሁለተኛም አይለምድህም።”

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እጅ​ህን በላዩ ጫን፤ በአፉ የሚ​ያ​ደ​ር​ገ​ውን ጦር​ነት አስብ፥ እን​ግ​ዲ​ህም ወዲህ አት​ድ​ገም፥ አላ​የ​ህ​ምን? ስለ እር​ሱስ የተ​ባ​ለ​ውን አላ​ደ​ነ​ቅ​ህ​ምን?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እጅህን በላዩ ጫን፥ ሰልፉን አስብ፥ እንግዲህም አትድገም።

Ver Capítulo



ኢዮብ 40:32
0 Referencias Cruzadas