ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለበትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ።”
ጫጩቶቹ ደም ይጠጣሉ፤ እርሱም በድን ካለበት አይታጣም።”
በዚህ ዐይነት ንስሮች በበድን ዙሪያ ይሰበሰባሉ፤ ጫጩቶቻቸውም ደሙን ይጠጣሉ።”
ጫጭቶቹም ወደ ደም ይሮጣሉ፥ በድን ወደ አለበትም ስፍራ ወዲያውኑ ይደርሳሉ።”
ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለባትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ።
እግዚአብሔርም ቀጠለ፤ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦
በድን ባለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ።
ሲመልሱለትም “ጌታ ሆይ! ወዴት ነው?” አሉት። እርሱም “ሥጋ ወዳለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ፤” አላቸው።