ኢዮብ 38:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደመናውን ልብሱ፣ ጨለማንም መጠቅለያው አደረግሁለት፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ባሕርን በደመና የጋረድኩ በድቅድቅ ጨለማም የሸፈንኩ እኔ ነኝ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ደመናውን ልብስ አደረግሁላት። በጭጋግም ጠቀለልኋት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ |
ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው? ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው? ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው? የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው? ይህን ታውቅ እንደሆንህ፥ ስሙ ማን የልጁስ ስም ማን ነው?