ኢዮብ 38:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ባሕርን በደመና የጋረድኩ በድቅድቅ ጨለማም የሸፈንኩ እኔ ነኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናውን ልብሱ፣ ጨለማንም መጠቅለያው አደረግሁለት፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ደመናውን ልብስ አደረግሁላት። በጭጋግም ጠቀለልኋት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ Ver Capítulo |