ኢዮብ 38:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ከምድር ውስጥ ፈንድቶ በወጣ ጊዜ የመፍለቂያ በሮቹን የዘጋ ማነው? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ባሕር ከማሕፀን በወጣ ጊዜ፣ በር የዘጋበት ማን ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከማኅፀን እንደሚወጣ በወጣ ጊዜ ባሕርን በመዝጊያዎች የዘጋ ማን ነው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከእናቷ ማኅፀን በወጣች ጊዜ፥ ባሕርን በመዝጊያዎች ዘጋኋት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ከማኅፀን እንደሚወጣ በወጣ ጊዜ ባሕርን በመዝጊያዎች የዘጋ ማን ነው? Ver Capítulo |