በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥
በረዶ ከማን ማሕፀን ይወጣል? የሰማዩንስ ዐመዳይ ማን ይወልዳል?
በረዶንና አመዳይን የሚያስገኝ ማነው?
በረዶስ ከማን ማኅፀን ይወጣል? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው?
ከእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠጥራል።
የቀላዩም ፊት ረግቶአል።
ከማኅፀን እንደሚወጣ በወጣ ጊዜ ባሕርን በመዝጊያዎች የዘጋ ማን ነው?
ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥