ኢዮብ 38:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በረዶስ ከማን ማኅፀን ይወጣል? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በረዶ ከማን ማሕፀን ይወጣል? የሰማዩንስ ዐመዳይ ማን ይወልዳል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በረዶንና አመዳይን የሚያስገኝ ማነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥ Ver Capítulo |