ኢዮብ 37:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ማንም በእርሱ ላይ ቢናገር ፈጽሞ ይዋጣልና እኔ መናገር እንደምፈልግ መንገር ድፍረት አይሆንምን? አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኔ መናገር እንደ ፈለግሁ ሊነገረው ይገባልን? ይዋጥ ዘንድ የሚጠይቅ ሰው አለን? አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔርን ልናገር ብዬ በመጠየቅ ለምን ያጠፋኝ ዘንድ አነሣሣዋለሁ? የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ሰው በእኔ ዘንድ ሲቆም ዝም እል ዘንድ፥ መጽሐፍ ወይም ጸሓፊ አለኝን? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማንም በእርሱ ላይ ቢናገር ፈጽሞ ይዋጣልና እኔ እናገር ዘንድ ብወድድ ሰው ይነግረዋልን? |