Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 37:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 “ሰው በእኔ ዘንድ ሲቆም ዝም እል ዘንድ፥ መጽ​ሐፍ ወይም ጸሓፊ አለ​ኝን?

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 እኔ መናገር እንደ ፈለግሁ ሊነገረው ይገባልን? ይዋጥ ዘንድ የሚጠይቅ ሰው አለን?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ማንም በእርሱ ላይ ቢናገር ፈጽሞ ይዋጣልና እኔ መናገር እንደምፈልግ መንገር ድፍረት አይሆንምን?

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 እግዚአብሔርን ልናገር ብዬ በመጠየቅ ለምን ያጠፋኝ ዘንድ አነሣሣዋለሁ?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ማንም በእርሱ ላይ ቢናገር ፈጽሞ ይዋጣልና እኔ እናገር ዘንድ ብወድድ ሰው ይነግረዋልን?

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 37:20
7 Referencias Cruzadas  

ስለ​ዚህ ንገ​ረኝ! ምን እን​ለ​ዋ​ለን? እን​ግ​ዲህ ዝም እን​በል፥ ብዙም አን​ና​ገር፥


“ብር​ሃን ለሁሉ የሚ​ታይ አይ​ደ​ለም ብር​ሃን በእ​ርሱ ዘንድ በደ​መና ውስጥ ሆኖ ከሩቅ በሰ​ማ​ያት ያበ​ራል።


ከባ​ሕር አሸዋ ይልቅ ይከ​ብድ ነበ​ርና፤ ነገር ግን ቃሌ ሐሰ​ትን ይመ​ስ​ላል።


አቤቱ፥ ከኃ​ጥ​ኣን እጅ ጠብ​ቀኝ፥ እር​ም​ጃ​ዬ​ንም ሊያ​ሰ​ና​ክሉ ከመ​ከሩ ከዐ​መ​ፀ​ኞች ሰዎች አድ​ነኝ።


እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፣ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos