“ሆዱ ዕረፍትን አላወቀምና የወደደው ነገር አላዳነውም።
“ክፉ ምኞቱ ዕረፍት አይሰጠውም ሀብቱም ሊያድነው አይችልም።
ስግብግብነቱ ዕረፍት ነሥቶታል፤ ያካበተው ሀብትም ሊያድነው አይችልም።
ለንብረቱ ጥበቃ የለውም፤ የወደደውንም ነገር አያገኝም።
ሆዱ ዕረፍትን አላወቀምና የወደደው ነገር አላዳነውም።
የዋጠውን ሀብት ይተፋዋል፥ እግዚአብሔርም ከሆዱ ውስጥ ያወጣዋል።