ኢዮብ 20:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለንብረቱ ጥበቃ የለውም፤ የወደደውንም ነገር አያገኝም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “ክፉ ምኞቱ ዕረፍት አይሰጠውም ሀብቱም ሊያድነው አይችልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 “ሆዱ ዕረፍትን አላወቀምና የወደደው ነገር አላዳነውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስግብግብነቱ ዕረፍት ነሥቶታል፤ ያካበተው ሀብትም ሊያድነው አይችልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሆዱ ዕረፍትን አላወቀምና የወደደው ነገር አላዳነውም። Ver Capítulo |