ኢዮብ 18:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አሽክላ ሰኰናውን ይይዛል፥ ወጥመድም ይበረታበታል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አሽክላ ተረከዙን ይይዘዋል፤ ወስፈንጥርም ያጣብቀዋል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አሽክላ ተረከዙን ይይዘዋል፤ ወጥመድም አጣብቆ ያስቀረዋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አሽክላዎች በላዩ ይመጣሉ፤ የተጠሙትም በእርሱ ይበረታሉ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አሽክላ ሰኰናውን ይይዛል፥ ወስፈንጠርም ይበረታበታል። |
እርሱም ገና ሲናገር ሌላ መጥቶ፦ “ከለዳውያን በሦስት ረድፍ ተከፍለው በግመሎች ላይ አደጋ ጣሉ፥ ወሰዱአቸውም፥ ብላቴኖቹንም በሰይፍ ስለት ገደሉ፥ እኔም እነግርህ ዘንድ ብቻዬን አመለጥሁ” አለው።