ኢሳይያስ 28:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አድምጡ ድምፄንም ስሙ፤ ልብ አድርጉ ንግግሬንም ስሙ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አድምጡ ድምፄን ስሙ፤ አስተውሉ ቃሌንም ስሙ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የምነግራችሁን አድምጡ፤ የምላችሁንም ሁሉ በጥንቃቄ ስሙ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አድምጡ፤ ድምፄንም ስሙ፤ ልብ አድርጉ፤ ንግግሬንም ስሙ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አድምጡ ድምፄንም ስሙ፥ ልብ አድርጉ ንግግሬንም ስሙ። |
ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ፤ ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበለዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር አሉና።