ዕብራውያን 10:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንግዲህ፥ ታላቅ ሽልማት የምታገኙበትን መተማመኛችሁን አትጣሉት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ትልቁን ዋጋችሁን የምታገኙባትን መታመናችሁን አትጣሉ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እንግዲህ ታላቅ ብድራት ያለውን ድፍረታችሁን አትጣሉ። |
ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በምንም ነገር አትናወጡ። ድካማችሁ በጌታ ከንቱ ሆኖ እንደማይቀር በማወቅ፥ ለጌታ ሥራ ዘወትር የምትተጉ ሁኑ።