La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በምድር ላይ የሚኖር የሕይወት እስትንፋስ ያለው ሁሉ ሞተ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በአፍንጫቸው የሕይወት እስትንፋስ ያላቸው በየብስ የነበሩ ፍጥረታት ሁሉ ሞቱ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በምድር ላይ የሚኖር እስትንፋስ ያለው ነገር ሁሉ ሞተ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሕ​ይ​ወት እስ​ት​ን​ፋስ ያለው ሁሉ፥ በየ​ብ​ስም ያለው ሁሉ ሞተ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በየብስ የነበረው በአፍንጫው የሕይወት ነፍስ እስትንፋስ ያለው ሁሉ ሞተ።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 7:22
3 Referencias Cruzadas  

እግዚአብሔር የምድር አራዊትን እንደ ወገኑ አደረገ፥ እንስሳውንም እንደ ወገኑ፥ የመሬት ተንቀሳቃሾችንም እንደ ወገኑ አደረገ፥ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደሆነ አየ።


ከዚህ በኋላ ጌታ እግዚአብሔር ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፥ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፥ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።


እነሆ፥ እኔ ከሰማይ በታች የሕይወት እስትንፋስ ያለውን ሥጋ ሁሉ ለማጥፋት፥ በምድር ላይ የጥፋት ውኃን አመጣለሁ፥ በምድር ያለ ሁሉ ይጠፋል።