La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 50:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፈርዖንም፦ “ሂድ፥ አባትህን እንዳስማለህ ቅበረው” አለው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ፈርዖንም፣ “በአስማለህ መሠረት ሄደህ አባትህን ቅበር” አለው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ፈርዖንም ይህን ሰምቶ “ቃል በገባህለት መሠረት ሄደህ አባትህን ቅበር” አለው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ፈር​ዖ​ንም ዮሴ​ፍን አለው፥ “ውጣ፤ አባ​ት​ህ​ንም እን​ዳ​ማ​ለህ ቅበ​ረው።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ፈርዖንም፦ ውጣ አባትህንም እንዳማለህ ቅበረው አለው።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 50:6
3 Referencias Cruzadas  

እስራኤልም ዮሴፍን፦ “እነሆ እኔ እሞታለሁ፥ እግዚአብሔርም ከእናንተ ጋር ይሆናል፥ ወደ አባቶቻችሁም ምድር ይመልሳችኋል፥


አባቴ፦ ‘እነሆ እኔ እሞታለሁ፥ በቈፈርሁት መቃብር በከነዓን ምድር ከዚያ ቅበረኝ’ ሲል አስምሎኛል። አሁንም ወጥቼ አባቴን ልቅበርና ልመለስ።”


ዮሴፍም አባቱን ሊቀብር ወጣ፥ የፈርዖን አገልጋዮቹም ሁሉ ከእርሱ ጋር ወጡ፥ የቤቱ ሽማግሌዎችና የግብጽ ምድር ሽማግሌዎችም ሁሉ፥