ዘፍጥረት 50:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፈርዖንም ይህን ሰምቶ “ቃል በገባህለት መሠረት ሄደህ አባትህን ቅበር” አለው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፈርዖንም፣ “በአስማለህ መሠረት ሄደህ አባትህን ቅበር” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፈርዖንም፦ “ሂድ፥ አባትህን እንዳስማለህ ቅበረው” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፈርዖንም ዮሴፍን አለው፥ “ውጣ፤ አባትህንም እንዳማለህ ቅበረው።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ፈርዖንም፦ ውጣ አባትህንም እንዳማለህ ቅበረው አለው። Ver Capítulo |