ዘፍጥረት 44:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዚያም አባታችን ‘እስቲ ተመልሳችሁ ጥቂት እህል ሸምቱልን’ ሲለን፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ከዚያም አባታችን ‘እስኪ ተመልሳችሁ ጥቂት እህል ሸምቱልን’ ሲለን፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህ በኋላ እርሱ ‘አሁንም ወደ ግብጽ ተመለሱና ጥቂት እህል ሸምቱልን’ አለን። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አባታችንም፦ ዳግመኛ ሄዳችሁ ጥቂት እህል ሸምቱልን አለን። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አባታችንም፦ ተመልሳችሁ ጥቂት እህል ሸምቱ ልን አለ። |
‘መሄድ አንችልም፤ መሄድ የምንችለው ታናሽ ወንድማችን አብሮን ሲሄድ ብቻ ነው። ታናሽ ወንድማችንን ይዘን ካልሄድን በስተቀር፥ የሰውየውን ፊት ማየት አንችልም’ አልነው።