ዘፍጥረት 43:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ወንድማችን ከእኛ ጋር እንዲወርድ ከፈቀድህ ወደዚያ ሄደን እህል እንሸምትልሃለን፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወንድማችን ከእኛ ጋራ እንዲወርድ ከፈቀድህ ወደዚያ ሄደን እህል እንሸምትልሃለን፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህ ወንድማችንን ይዘን እንድንሄድ ከፈቀድክልን ሄደን እህል እንሸምትልሃለን። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወንድማችንን ከእኛ ጋር ብትልከው እንወርዳለን፤ እህልም እንሸምትልሃልን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወንድማችንን ከእና ጋር ብትሰድደው እንወርዳለን እህልም እንሸምትልሃለን ባትሰድደው ግን አንሄድም፤ |
‘መሄድ አንችልም፤ መሄድ የምንችለው ታናሽ ወንድማችን አብሮን ሲሄድ ብቻ ነው። ታናሽ ወንድማችንን ይዘን ካልሄድን በስተቀር፥ የሰውየውን ፊት ማየት አንችልም’ አልነው።