ዘፍጥረት 36:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የበዖር ልጅ ቤላዕ በኤዶም ነገሠ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ናት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የቢዖር ልጅ ባላቅ በኤዶም ላይ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ይባል ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የበዖር ልጅ ቤላዕ በኤዶም ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ዲንሃባ ትባል ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በኤዶምም የቤዖር ልጅ ባላቅ ነገሠ፤ የከተማዋም ስም ዴናባ ናት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በኤዶምም የቢዖር ልጅ ባላቅ ነገሠ የከተማውም ስም ዲንሃባ ናት። |
በእስራኤልም ልጆች ላይ ገና ንጉሥ ሳይነግሥ በኤዶምያስ ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው። የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ የከተማይቱም ስም ዲንሃባ ነበረ።