የዲሾን ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ይትራንና፥ ከራን ናቸው።
የዲሶን ወንዶች ልጆች፦ ሔምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን እና ክራን፤
የዲሶንም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሕምዳን፥ አስባን፥ ቤዖር፥ ይትራን፥ ክራን።
የዲሶንም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሔምዳን ኤስባን፥ ይትራን ክራን።
የዓና ልጅ ዲሾን የተባለው ነው፤ ሴት ልጁም ኦሆሊባማ ትባላለች።
የኤጽር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው።
የዓና ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶንም ልጆች፤ ሔምዳን፥ ኤስባን፥ ይትራን፥ ክራን ናቸው።