La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 36:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሎጣን ልጆችም ሖሪ፥ ሄማን ናቸው፥ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የሎጣን ወንዶች ልጆች፦ ሖሪና ሄማን፤ ቲምናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሎጣን የሖሪና የሄማም ጐሣዎች ቅድመ አያት ነበረ። ሎጣን ቲምናዕ የተባለች እኅት ነበረችው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሉ​ጣን ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ሖሪ፥ ሃማን ናቸው፤ የሉ​ጣ​ንም እኅት ትም​ናዕ ናት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የሎጣን፥ እኅት ሖሮ ሄማም ናቸው የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 36:22
3 Referencias Cruzadas  

ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን፥ እነዚህ በኤዶም ምድር የሖሪው የሴይር ልጆች አለቆች ናቸው።


የሾባል ልጆችም፥ ዓልዋን፥ ማናሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ ኦናም ናቸው።


የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም ናቸው፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።