ዘፍጥረት 36:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በዚያች አገር የተቀመጡ የሖሪው የሴይር ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ሎጣን፥ ሾባል፥ ፅብዖን፥ ዓናና፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዚያች ምድር ይኖሩ የነበሩ የሖሪው የሴይር ልጆች እነዚህ ነበሩ፦ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በኤዶም ምድር ነዋሪዎች የነበሩት የሤዒር ልጆች የሖራውያን አለቆች፦ ሎጣን፥ ሾባል፥ ጺባዖን፥ ዐና፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በዚያች ሀገር የተቀመጡ የሖሪያዊው የሴይር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሉጣን፥ ሦባን፥ ሳባቅ፥ አናም፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በዚያች አገር የተቀመጡ የሖሪው የሴይር ልጆች እነዚህ ናቸው ሎጣን፥ ሦባል |
ሖራውያንም ደግሞ አስቀድሞ በሴይር ላይ ተቀምጠው ነበር፥ የዔሳው ልጆች ግን ነጠቁአቸው፥ ጌታ የሰጣቸውን እስራኤላውያን በርስት ምድራቸው እንዳደረጉት፥ ከፊታቸው አጠፉአቸው፥ በስፍራቸውም ተቀመጡ።
ሖራውያንን ከፊታቸው አጥፍቶ፥ በሴይር ለተቀመጡት ለዔሳው ልጆች እንዳደረገ፥ እንዲሁ ለእነርሱ አደረገ፥ እነርሱንም ቀምተው በስፍራቸው እስከ ዛሬ ድረስ ተቀመጡ።