La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 24:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፈጥናም እንስራዋን ከጫንቃዋ አወረደችና፦ ‘አንተ ጠጣ፥ ግመሎችህንም ደግሞ አጠጣለሁ’ አለች፥ እኔም ጠጣሁ፥ ግመሎቼንም ደግሞ አጠጣች።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“እርሷም ፈጥና እንስራዋን ከትከሻዋ አውርዳ፣ ‘ጠጣ፤ ግመሎችህንም አጠጣለሁ’ አለች። እኔም ጠጣሁ፤ ግመሎቹንም አጠጣች።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እርስዋም እንስራዋን በፍጥነት ከትከሻዋ አወረደችና ዘንበል አድርጋ ‘እሺ ጠጣ፤ ግመሎችህንም አጠጣልሃለሁ’ አለችኝ፤ ስለዚህ እኔም ጠጣሁ፤ ግመሎቼንም አጠጣችልኝ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ፈጥ​ናም እን​ስ​ራ​ዋን ከት​ከ​ሻዋ አወ​ረ​ደ​ችና፥ “አንተ ጠጣ፤ ግመ​ሎ​ች​ህን ደግሞ አጠ​ጣ​ለሁ” አለ​ችኝ፤ እኔም ጠጣሁ፤ ግመ​ሎ​ች​ንም ደግሞ አጠ​ጣች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ፈጥናም እንስራዋን ከጫንቃዋ አወረደችና፦ አንተ ጠጣ፥ ግመሎችህንም ደግሞ አጠጣለሁ አለች፤ እኔም ጠጣሁ፥ ግመሎቼንም ደግሞ አጠጣች።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 24:46
1 Referencias Cruzadas