የአገሩ ሰዎችም እየሰሙ ለኤፍሮን እንዲህ ሲል ተናገረ፦ “ፈቃድህ ከሆነ፥ አድምጠኝ፤ የእርሻውን ዋጋ እሰጥሃለሁ፥ አንተም ከእኔ ተቀበለኝና የሚስቴን አስክሬን እዚያ ወስጄ ልቅበር” አለው።
ዘፍጥረት 23:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዔፍሮንም አብርሃምን እንዲህ ሲል መለሰለት፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፥ “አይሆንም፤ ጌታዬ ሆይ፥ እኔን ስማኝ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኤፍሮን፥ ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ |
የአገሩ ሰዎችም እየሰሙ ለኤፍሮን እንዲህ ሲል ተናገረ፦ “ፈቃድህ ከሆነ፥ አድምጠኝ፤ የእርሻውን ዋጋ እሰጥሃለሁ፥ አንተም ከእኔ ተቀበለኝና የሚስቴን አስክሬን እዚያ ወስጄ ልቅበር” አለው።