በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ፥ ልጁ እስማኤልም።
አብርሃምና ልጁ እስማኤል፣ ሁለቱም በዚያ ቀን ተገረዙ።
ሁለቱም የተገረዙት በአንድ ቀን ነበር።
በዚያም ቀን አብርሃም ተገረዘ፤ ልጁ ይስማኤልም።
በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ ልጁ እስማኤልም።
አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፥ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፥ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ።
ልጁ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ።
በቤት የተወለዱትና በብር ከእንግዶች የተገዙት፥ የቤቱ ሰዎች ሁሉ ከእርሱ ጋር ተገረዙ።
ትእዛዝህን ለመጠበቅ ጨከንሁ አልዘገየሁምም።