ከዚያም በኋላ ከሶርያውያን ሰፈር በመነሣት ወደ ሰማርያ ተመልሰው ሄዱ፤ እዚያም እንደ ደረሱ የከተማይቱን ቅጽር በር ዘበኞች ጠርተው “ወደ ሶርያውያን ሰፈር ሄደን ነበር፤ ነገር ግን ምንም ያየነው ሰው ወይም የሰማነው ድምፅ እንኳ የለም፤ ፈረሶችና አህዮች እንደ ታሰሩ ናቸው፤ ድንኳኖቹም ሶርያውያን ትተዋቸው ስለ ሄዱ ባዶአቸውን ናቸው” ሲሉ ነገሩአቸው።
ዕዝራ 10:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከመዘምራንም፦ ኤልያሺብ፥ ከበረኞችም፥ ሻሉም፥ ጤሌምና ኡሪ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከመዘምራኑም መካከል፤ ኤልያሴብ። ከበር ጠባቂዎቹም፣ ሰሎም፣ ጤሌም፣ ኡሪ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከመዘምራን ወገን፦ ኤልያሺብ። ሻሉም፥ ጤሌምና ኡሪ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከመዘምራንም ኤልያሴብ፤ ከበረኞችም ሰሎም፥ ጤሎም፥ ኡሪ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከመዘምራንም፤ ኤልያሴብ፤ ከበረኞችም፤ ሰሎም፥ ጤሌም፥ ኡሪ። |