ጌታም ሙሴን አለው፦
ከዚያም እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤
እንደገናም እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፤
“ግባ፥ የግብጽን ንጉሥ ፈርዖንን የእስራኤልን ልጆች ከምድሩ እንዲለቅ ንገረው።”
ሙሴም ይህን ለእስራኤል ልጆች ተናገረ፤ እነርሱ ግን ከመንፈሳቸው መሰበር ከከባዱም ሥራ የተነሣ ሙሴን አልሰሙትም።