ዘፀአት 35:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በወርቅ፥ በብርና በነሐስ በጥበብ እንዲሠራ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይኸውም በወርቅ፣ በብርና በንሓስ የጥበብ ሥራ እንዲሠራ ነው፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጥበብ የሞላበትን የሥራ ዕቅድ ለማውጣት፥ ያንንም ዕቅድ በወርቅ በብርና በነሐስ ለማስጌጥ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በአናጺዎች ላይ አለቃ ይሆን ዘንድ፥ የጥበብንም ሥራ ያስተውል ዘንድ፥ በወርቅና በብር፥ በናስም ይሠራ ዘንድ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የጥበብን ሥራ ያስተውል ዘንድ፥ በወርቅና በብር በናስም ይሠራ ዘንድ፥ |
“ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ፥ ከሰማያዊ፥ ከሐምራዊና ከቀይ ግምጃ የተሠሩ ዐሥር መጋረጆች ያሉበትን ድንኳን ሥራ፤ ብልህ ሠራተኛ እንደሚሠራ ኪሩቤል በእነርሱ ላይ ይሁኑ።