ዘፀአት 35:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ፈርጥ የሚሆንን የዕንቁ ድንጋይ በመቅረጽ፥ እንጨት በመጥረብ፥ የብልሃት ሥራ ሁሉ እንዲሠራ ችሎታ ሰጠው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ድንጋዮችን እንዲጠርብና እንዲያወጣ፣ የዕንጨት ሥራ እንዲሠራና ማንኛውንም ዐይነት የጥበብ ሙያ እንዲያከናውን ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የዕንቊ ጌጣጌጦችን ለመሥራትና የእንጨት ቅርጾችን ለማውጣት እንዲሁም ሌሎችን የጥበብ ሥራዎች ለማከናወን ችሎታ ሰጥቶታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በፈርጥ የሚሆነውን የዕንቍ ድንጋይ ይቀርጽ ዘንድ፥ ዕንጨቱንም ይጠርብ ዘንድ፥ የብልሃት ሥራውንም ሁሉ ይሠራ ዘንድ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በፈርጥ የሚሆነውን የዕንቍ ድንጋይ ይቀርጽ ዘንድ፥ እንጨቱንም ይጠርብ ዘንድ፥ የብልሃት ሥራውንም ሁሉ ይሠራ ዘንድ። Ver Capítulo |