ዘፀአት 25:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ገበታውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው ቀለበቶቹ በክፈፉ አቅራቢያ ይሁኑ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጠረጴዛውን ለመሸከም የሚያገለግሉትን መሎጊያዎች ይይዙ ዘንድ፣ ቀለበቶቹ ከክፈፉ አጠገብ ይሁኑ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጠረጴዛውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ የሚሰኩባቸው ቀለበቶች ከክፈፉ ጋር የተቀራረቡ ይሁኑ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቀለበቶቹም ገበታውን ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው በክፈፉ አቅራቢያ ይሁኑ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ገበታውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው ቀለበቶቹ በክፈፉ አቅራቢያ ይሁኑ። |