ዘፀአት 15:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጌታ ለዘለዓለም ዓለም ይነግሣል።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም “እግዚአብሔር፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይነግሣል።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይነግሣል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እግዚአብሔር ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለምም ይነግሣል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እግዚአብሔር ለዘላለሙ እስከ ፍጻሜ ይነግሣል። |
ለዘለዓለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፦ የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ።