ዘዳግም 33:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስለ ዛብሎን ስለ ይሳኮር ነገዶችም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን በመርከብ ስትጓዝ ደስ ይበልህ፤ ይሳኮርም በቤትህ ሆነህ ደስ ይበልህ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን ሆይ፤ ወደ ውጭ በመውጣትህ፣ አንተም ይሳኮር በድንኳኖችህ ውስጥ ደስ ይበልህ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለ ዛብሎን ስለ ይሳኮር ነገዶችም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን በመርከብ ስትጓዝ ደስ ይበልህ፤ ይሳኮርም በቤትህ ሆነህ ደስ ይበልህ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፦ ዛብሎን ሆይ፥ በመውጣትህ፥ ይሳኮር ሆይ፥ በድንኳንህ ውስጥ ደስ ይበላችሁ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፥ ዛብሎን ሆይ፥ በመውጣትህ፥ 2 ይሳኮር ሆይ በድንኳንህ ውስጥ ደስ ይበላችሁ። |
በአማሌቅ ዘንድ ሥር የነበራቸው እነርሱ ከኤፍሬም፥ ብንያም ሆይ፥ በሕዝብህ መካከል ከአንተ በኋላ ወረዱ፥ አለቆች ከማኪር፥ የንጉሥንም ዘንግ የሚይዙ ከዛብሎን ወረዱ።