ኢያሱ 19:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ድንበራቸውም በምዕራብ በኩል ወደ መርዓላ ወጣ፥ እስከ ደባሼትም ደረሰ፤ በዮቅንዓም ፊት ለፊት ወዳለው ወንዝ ደረሰ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ወደ ምዕራብም በመሄድ በመርዓላ በኩል ያልፋል፤ ደባሼትን ተጠግቶም በዮቅንዓም አጠገብ እስካለው ወንዝ ድረስ ይዘልቃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ድንበሩም ከዚያ በመነሣት ከዳባሼትና በዮቅነዓም ምዕራብ ከሚገኘው ወንዝ እየተዋሰነ በምሥራቅ በኩል እስከ ማርዕላ ይደርሳል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ድንበራቸውም በምዕራብ በኩል ወደ ማራጌላ ይወጣል፤ እስከ ቤተ ራባም ይደርሳል፤ በኢያቃንም ፊት ለፊት ወዳለው ሸለቆም ይደርሳል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ድንበራቸውም በምዕራብ በኩል ወደ መርዓላ ወጣ፥ እስከ ደባሼትም ደረሰ፥ በዮቅንዓም ፊት ለፊት ወዳለው ወንዝ ደረሰ፥ Ver Capítulo |