La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘዳግም 24:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“ማናቸውንም ነገር ለባልንጀራህ ስታበድር መያዣ አድርጎ የሚሰጥህን ለመቀበል ወደ ቤቱ አትግባ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ማንኛውንም ነገር ለባልንጀራህ ስታበድር መያዣ አድርጎ የሚሰጥህን ለመቀበል ወደ ቤቱ አትግባ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“ለአንድ ሰው አንዳች ነገር በምታበድርበት ጊዜ መያዣ ይሰጥህ ዘንድ ዘለህ ወደ ቤቱ አትግባ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ለባ​ል​ን​ጀ​ራህ ባበ​ደ​ር​ኸው ጊዜ መያ​ዣ​ውን ልት​ወ​ስድ ወደ ቤቱ አት​ግባ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለባልንጀራህ ባበደርኸው ጊዜ መያዣውን ልትወስድ ወደ ቤቱ አትግባ።

Ver Capítulo



ዘዳግም 24:10
5 Referencias Cruzadas  

ከወንድሞችህ አላግባብ መያዣ ወስደሃል፥ የታረዙትንም ልብስ ዘርፈሃል።


የሚለብሰው ሌላ የለውም፥ ገላውን የሚሸፍንበት እርሱ ብቻ ነውና፤ ወደ እኔም ቢጮኽ መሐሪ ነኝና እሰማዋለሁ።


እግዚአብሔርን አትስደብ፥ የሕዝብህንም መሪ አትርገም።


ይልቅስ እጅህን ፍታለት፤ የሚያስፈልገውንም ሁሉ አበድረው።


አንተ ከውጭ ሆነህ ጠብቅ፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ከቤት ያምጣልህ።