እንደ እነዚህ የውሸት አማልክት ከመሆን ይልቅ ጀግንነቱን እንደሚያሳይ ንጉሥ፥ በቤት ውስጥ ባለቤቱ የሚጠቀምበት ጠቃሚ እንስራ መሆን ይመረጣል። ወይም ደግሞ በውስጥ ያለውን ነገር የሚጠብቅ የቤት መዝጊያ ይሻላል፥ ወይም ከእነዚህ ከውሸት ጣዖቶች ይልቅ በቤተ መንግሥት የሚገኝ የእንጨት ምሰሶ ይሻላል።