Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 6:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 በብርና በወርቅ የተለበጡ የእንጨት ጣዖቶች ከሌባም ሆነ ከወንበዴዎች ራሳቸውን አያድኑም፤ ጉልበተኞች ወርቃቸውንና ብራቸውን ቢወስዱባቸውና የለበሱትም ቢገፏቸው ራሳቸውን እንኳን ከዚህ ጥቃት ለማዳን ምንም ኃይል የላቸውም። Ver Capítulo |