ከዘላለማዊው እሳት ለብዙ ቀኖች ይመጣባታልና፥ ለብዙ ዘመንም የአጋንንት መኖሪያ ትሆናለችና።
እሳት ከዘለዓለማዊው አምላክ ለረዥም ዘመን ይመጣባታልና ለብዙ ዘመንም የአጋንንት ማደሪያ ትሆናለችና።