ልጆቼ ከእግዚአብሔር የመጣባችሁን ቁጣ በትዕግሥት ተቀበሉ፤ ጠላቶቻችሁ አሳደድዋችሁ፥ ነገር ግን ውድቀታቸውን በፍጥነት ታያላችሁ፤ አንገታቸውንም ትረግጣላችሁ።
ልጆች! ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣባችሁን ቍጣ በትዕግሥት ተቀበሉ፤ ጠላቶቻችሁ አሳድደዋችኋልና ውድቀታቸውን ፈጥናችሁ ታያላችሁ፤ በራሳቸውም ላይ ትወጣላችሁ።