ልጆቼ ጽኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ጩኹ፤ ከጠላቶቻችሁ አገዛዝና እጅ ያወጣችኋል።
ልጆች ተጽናኑ፤ ወደ አምላክም ጩኹ፤ ከጠላቶቻችሁ እጅና አገዛዝ ያወጣችኋል።