La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 1:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጌታ ኃይል ይሰጠናል፥ ብርሃንም ዐይኖቻችን። በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር ጥላ ሥርና በልጁ በብልጣሶር ጥላ ሥር እንኖራለን፥ ብዙ ቀኖችም እናገለግላቸዋለን፥ በፊታቸውም ሞገስን እናገኛለን።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለእ​ኛም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኀይ​ልን ይሰ​ጠን ዘንድ፥ ዐይ​ኖ​ቻ​ች​ን​ንም ያበ​ራ​ልን ዘንድ፥ በባ​ቢ​ሎን ንጉሥ በና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ጥላ ሥርና በልጁ በብ​ል​ጣ​ሶር ጥላ ሥር በሕ​ይ​ወት እን​ኖር ዘንድ፥ ለብዙ ዘመ​ንም እን​ገ​ዛ​ላ​ቸው ዘንድ፥ በፊ​ታ​ቸ​ውም ባለ​ሟ​ል​ነ​ትን እና​ገኝ ዘንድ ጸልዩ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 1:12
0 Referencias Cruzadas