Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እኛ በጌታ በአምላካችን ላይ ኃጢአትን ሰርተናልና፥ እስከዚችም ቀን ድረስ የጌታ መዓቱና ቁጣው ከኛ አልራቀምና ወደ ጌታ ወደ አምላካችን ጸልዩልን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አምላካችንን በድለናልና፤ የእግዚአብሔርም መዓቱ መቅሠፍቱም እስከዚች ቀን ድረስ ከእኛ አልተመለሰችምና ለእኛም ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ጸልዩልን። Ver Capítulo |